ቅድመ እርግዝና ጥንቃቄ- pre pregnancy care in Amharic - Dr. Zimare on TenaSeb
HTML-код
- Опубликовано: 13 апр 2025
- በዚህ ቪድዮ ጥንዶች ከማርገዛቸው በፊት ማወቅ ያለባቸው ጉዳዮች እናያለን::
➡️Facebook page👉 / tenaseb
➡️Facebook group👉 / tenaseb
➡️Telegram channel 👉🏽 t.me/tenaseb
➡️Telegram Group discussion 👉🏽 t.me/tenasebeth
➡️ Contact TenaSeb telegram - t.me/tenasebco...
ይህ ቪድዮ ጠቅላላ ግንዛቤን ለመፍጠር የተሰራ እንጂ በግልሰብ ደረጃ ህክምናን ለመተካት አደለም። ስለዚህ ሀኪም ማየት በሚኖርባቹ ሰአት ወደ ህክምና ቦታ መሄድ መዘንጋት የለበትም።
ልጅም ያላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ ልጅም የሌለን አላህ ልጅ ይስጠን ወላሂ ልጅ አምሮኛል ልሞት አደሆነጅ 😭😭
አሜን አይዝሽ ከ ፈጣሪ የምሳነዉ የለም እግዚአብሔር የተመኘሽዉን ልጅ ይስጥሽ😢🎉🎉
Allah yeseteshi yarebbb
Ayzosh yene eht fetari ysetshan 😍
አረ እኔ አርግዠ ነው መሰል ሀይድ ከቀረ 11 የማየው በየ30ነበር የግራ ጎኔ ተቃጠለ ወላሒ አላህ ቢያረግልኝ በቤቴ መረመርኩት የለሽም አለኝ ተዛብቶ እዳይሆን ❤❤
ዶክተር ጠቃሚ ነገር ነው እነ አመሰግነለሁ!!!! በግሌ እኔ ከዝህ በፍት ሳላውቅ ደም ግፍት በመውለጃዬ ሰዓት አጋጥሞኝ ነበር። አሁን ግን ተምሬበታለሁ !!!
ዶክተር እናመሰግን አለን ተባረኪ
ሰዎች እማይጠቅም ቦታ በሽናችሁ ሚጠቅማቹሁ ነገር ተማሩ ተመልከቱ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እኔ በጣም ተመችቶኝ እየተከታተልኩሽ ነው ከትዳርበፊት ምንም አይነት ግንዛቤ አነበረኝም አግብቼ እርግዝና ተፈጥሮ ከጥቂት ወራት በኃላ ፅሱ እንዲጨናገፍ ግፊት አደረጉብኝ ያየሆነው ፅንሱ የጀርባ አጥንት ወደውስጥ የመግባት ና የጭቅላት ውሃ መቋጠር አጋጥሞት ነው እቢብዬ ከ7 ወር በኃላ በምጥ በሰላም ወለድኩ ልጄን እኳን አልሰጡኝም ሞቶ ከሌላ ህፃናት በካርቶን ተጨመረ የሚል የሚሰቀጥጥ መልስ መለሱልኝ
ልጄ ከመሞቱ ይልቅ የነሱ መልስ ዛሬድረስ ውስጤ ሰላም ነሳኝ በሰላም በሂወት ያለ ልጅ ነበር የወለድኩት ከተወለደ በኃላ በሂወት ባይኖር እኳን በሀይማኖቴ በስራት ታጥቦ መቀበር እንዳለበት ነው የተማርኩት እነሱ ያደረጉት እኔም ወንጀለኛ ያደርገኛል
ዶክተር ወጥሎም ብዙም ሳልቆይ አረገዝኩ ሁለትወር ሳይሆነው ፅንሱ ተጨናገፈ በቃ ዶክተሮቼ ሳታረግዢ የተወሰነ ወራት ወይም 2አመታት እንድቆይ መከሩኝ እኔ ወደ ዱባይ መጥቼ ተገበገብኩ መውለድ ማቀፍ እያማረኝ ነገራቶች አልስተካከል አሉ አሁን ሳልወልድ በመምጣቴ ሁለት ልጄን በስራት ያለመቅበሬ ጭንቀት መበሳጨት ከሰው መራቅ አስከተለብኝ አሁን ሁለት አመቶ ሆኖኛል ሀገር ምገባው ግን ኢንሻአላህ ከ9 ወራት በኃላ እያሰብኩ ነው ከቻልሽ ምከሪኝ ሌሎችም ይጠቀሙበት ዘንድ ስህተቴም ጭምር በጣም በጉጉት የምጠብቀው የምጓለት ፕሮግራም ነው በርቺ!
ሰላም ዶክተርየ ለምሰጭው ትምህርት ሁሉ አላህ ይስጥሽ አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ጥያቄ ነበርኝ በሚመችሽ ስአት መልሽልኝ በስልክም ባናግርሽ ደስ ይለኛል እኔ ማርገዝ እፍልጋለሁ ምንም አይነት መከላከያ አልጠቀምም ባለቤቴም መዳኒት የምወስድ ይመስለዋሌ እኔ ግን አልወስዲም ፔሬዴበ37 ቀኑ በ28 በ35 ቀኑ ነው የሚመጣው የሚፍሰበት ቀን እስከ 5 ቀን ይፍሳል በ6 ቀኑ ይለቀኛል በ37 ቀኑ ሲመጣ ጤና ጣቢያ ሄዲኩኝ ማስተካከያ ካላችሁ ስላቸው የለም በራሱ ግዜ ይስተካከላል ብለው መለሱኝ ፎሊክ አሲድም አልወሰዲኩም ሀኪም ማዘዝ አለበት አይደለ በራሴ መዋጥ አይቻልም አይደለ ወይስ ችግር የለም ከፍርማሲ ገዝቼ መውሰድ እችላለሁ ወይስ አልችልም ዶክተርየ በቻልሽው መጠን ምከሪኝ ምን ማድርግ እንዳለብኝ ተባበሪኝ ፍጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ
የማላቀው ባሌ እስኪመጣ እስኪ ልማር እናመሰግናለን ዶክተር
ይመጣል ጠብቅ😂
ክክክክክክክ የኔ ቢጤ
አናመሰግናለን ከእግዜአብሔር በታች የናተም ምከር ያስፈልጋል
ሴትልጁእስከመችመዉለድ.ትችላችመለሺለሽኝ❤❤❤የ
ጤናይስጥልኝ ዶክተርእባክሽ
Folic asid እየተወሰደ ብረጋዝስ?
የሰጠሽን ምክር በጣም ጥቅም ነው በርች እኔ ለማርገዝ ፈልገ አልረጋጋ ብሎኛል መፋተው ምንድነው
እነመስግነለን ዶክተር❤
ጓደኛዬ ማርገዝ በጣም ትፈልጋለች ግን ሐኪም ጋር ስትሄድ የእንቁላል ችግር እንደሌለባት የተነገራት ቢሆንም ነገር ግን የሆርሞን ችግር እንዳለባት ነግሯት መዳኒት አዘዘልኝና በሚገባ ተከታትዬ ለ3 ወር በትክክል ወስጄ የጨረስኩ ሲሆን አሁን ግን ኜሬድ የቀረብኝ ስለሆነና እርግዝም የሌለኝ ስለሆነ ምን ማድረግ አለባት?
እነመስግነለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው
Doctor ebakish melishilign ene yeshint buanbua infection alebign kezih befit ye2 wer weredebign infection indiwerd yaregal ebakish
ሹክረንወድልጅመውለድእድንችልሥሬልን❤❤❤🎉🎉🎉
Selam do. R folic acid azolgn nabar yazazalgn400mg parmaci yasatugn 5mg men laderg
ዶክተርዬ እርጉዝ አይደለሑም ግን prenatal mega we care መውሰድ ችግር አለው?? እየወሰድኩ ነው ለማርገዝ እቅድ አለኝ መጀመርያ አርግዜ ነበር ወርዶብኝ ነው ዶክተር እባክሽ ንገሪኝ🙏
Dr ጥያቄ ነበረኝ ኣንድ ሴት ኣርግዛ ስትመጣ የመጀመርያ ምርምራ ውስጥ የ hiv ምርምራ ይደርግላታል ?
እኔ O- ነኝ ባለቤቴ B+ ነው ከዚህ በፊት ወርጃ አጋጥሞኛል ምንም አይነት መዳኔት አልወሰድኩም ከዛቡሀላም ማርገዝ አልቻልኩም ምን ባደርግ ይሻላል እባክሽ መፍቴ ካለው ንገሬኝ
እህት ዝማሬ ሰላምሽ የብዛ እኔ የምጠይቅሽ የኔ የወር አበባ ሁሌም በ 09 ነው ሚመጣው እና መቼ ነው እርግዝና ሊፈጠር የሚችለው ?ከዚ በፊት አቅርበሽዋል ነገር ግን ትንሽ ግር ስላለኝ ነው ከይቅርታ ጋር ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል
እነመሰግናለን
Hi dr berchi betam des yemil hasab new .dokterye sle prenatal ena awesasedu btabrarilgn bethtna eteykshalew
ሰላም ነው ቲዩብ ቡሎክ ሲሆን መፍቴው ምንድኖው
ዶክተር ሰላም ላንቺ ይሁን እኔ የምጠይቅሽ ጉዳይ እድሜዬ ከ35-40 ባለው ውስጥ ነው እናም አርግዜ በመጀመሪያ በ3 ውር
በአመቱ ደግሞ በ4 ወር ፌል እያረገ አስቸገረኝ ምንትመክሪነኛ ለሽ አመሠግናለሁ
ዶክተር እኔ ማርገዝ እፈልጋለሁ ግን ልጅ እቢአለኝ ዶክተር ምን ላርግ ትመክሪኛለሽ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
Good Job Dr zimare! Continue!
Selm ene kagebaw 2 wer honorable gn eskahun alaregazkum mnm madanitm aletakamem lam aletefeterem eskahun cheger alebg yehonal plssssssss malesheleg
እባክሽን ዶክተር መልሽልኝ prenatal mega we care nw mtekmew erguz aydelhum ekd lay negn lwsed kesost wer befit mewsed ychalal a
ለስለሰ መጠጠት ችግር አለዉ ወይ
ENHANCIN 1& Amoxicllin and calYulanate potassium Tablets ?
Erguz nany gin iqirt alany min Lafarge?
ዶክተርየ ካየሺዉመልሺልኝ የማቶልዲሴት የወርአበባበየወሩ ታያለች እደ?
እናመሰግናለን ሰልክሸን ብሰጭኝ???
አመሰግናለሁ🍇😘💯
Thanks for your advice but I have one question for you
1, before three years I have toxic goyter but now I already in range so what is your advice for me to be pregnant if it needs check up
Thank you very much Dr
ዶክተርዬ አድራሻሽ የት ነው ለመምጣት እንኳን ብፈልግ ከይቅርታ ጋር ነው እንደዝህ ስል
Laakofsaa bilibila nafii errga mee salami hunkaa hadarasachuu
Doctor betam Enamesgenalen Egziabehar yisetlgen
ዶክተር ዝመሬ ሠላም ነው ስልክ ቁጥርሺን ልቀቅልን በነትሺ
Decoter yene demi ayinet A- new awn lemaregezi iyasebiku newna folci acid biwesid chegeri alew
Selam lanchi yihun doctor andi tiyake liteyikish kewldiku 1ameti honognal gin yewer abebaye dagagimo yimelalsibignal lemargezim felige altesakalignim minm medaniti alwesdim eske ahun please minyishalgnal
የት ነሽ ዶክተረ
ዶክተር ላወራሽ እፈልጋለሁ እባክሽን ስልክ ቁጥር ላክልኝ
hi doctor zimare mekdes ebalalehu ye 8 gna kefel temarenegn ene wodefet ye mahsen ena sense doctor new mehone new yemefelegew ena kahunu men madreg new yemegebagne
ዶክተር ፎሊክ አሲድ ቫይታሚን ስድስት ወራት ወይንም አመት ያክል ተከታታይ ብንወስደው ችግር አለው? ጎንድዮሽ ጉዳቱ ምንድን ነው?
መውሰድ ይቻላል ➡️ ruclips.net/video/SEy6JLeR9-k/видео.html
ፎሊክ አሲድ በቀን ስንት ጊዜ እንውሰድ አንዴ ብቻ ተጠቅመን ብናቆመስ ችግር አለው
ዶክተርዬ ካገባሁ ሁለተኛ አመቴ ይዣለሁ ግን ፔርዴ ሲፈልግ በወር ሲፈልግ በስወስት ወር ነው የሚመጣው በዛላይ የጓጉለ እና ክለሩ በጣም ጥቁር ቢያንስ እስክ እስራ አምስት ቀን ይፈሰኛል ምን ላድርግ ልጂ መውለድ ብፈልግም አልተሳካልኚም
ማሬ የማህፀን እጤ ሊሆን ስለሚችል ተመርመሪ
@@ሀገሬትሳዬሽንያሳየኝ ተመርምሪያለው ውዴ የሆርሞን እጥርት እና የእንቁላል ማነስ ነው ያሉኚ ያው ያርብ ሀገር ሀኪሞች አይርዱሽም ብዙ መድሀኒት አዘውልኚ ነበር ግን ምንም ፈይዳ የለውም እግዚአብሔር ፍቱን ይመልስልኚ እንጂ
በሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ አናግሩኝ
እናመሰግናለን
And set abalazar besheta eyalebat betaregez tetseno alew endalebates ketaweke metakem techelalech?
ሰላም እህቴ ለዉር አበባ 15ቀን እያለ ለአንድ ቀን ብቻ ይፈሳል
ruclips.net/video/rqjK9K-9V64/видео.html
Doctor tiyika alge endat lagegeshi ebakeshi ?
ለማማከር ለሴቶች ብቻ 👉🏽 +251 94 073 7155 ( በቀጥታ ወይም በ whats up , telegram መደውል ወይም መልክት መላክ ይቻላል በቻልኩት መጠን እመልሳለው::
ፎሊክ አሲድ ቀድሞ ለመውሰድ እንዴት ነው የሚቻለው በምርመራ ነው
እንዲሁ ነው ሚወሰደው
Reparil Dragees ??
ዶ/ር ቢሮሽ የት ነው አንቺን ማግኘት እፈልጋለሁ ??? እባክሽ ??
Thanks doctor 💊
ዶ/ር የትነው ምናገኝሽ
Betam amesgenlhu ehete
Deme anse albgn
ዶክተር በፈጠረሺ እዳታልፊኝ ፔረደ 4 ቀን ይፈሠኛል አራተኛዉ ቀን ላይ ፔሬዱ በደብ ሣያቆም ሤክሥ አደረግን በየ 28 ወይም 30 ቀኑነዉ እሚመጣዉ እና አረግዝ ይሆን ምታቁ ካላቺሁ ተባበሩኝ
አታረግዚም ወይም የማርገዝ እድልሽ በጣም ጠባብ ነው:: በየ 28 ቀኑ እየመጣ ፔሬድ ባየሽ በ 4ተኛ ቀን safe የሚባል ግዜ ነው
መዳኒት ተተክሜ አላክም ለማርገዝ ሲፈልግ ማርገዝ አልቻልኩም ምን ማረግ አለብኝ አንዳንድ ሰዎች መዳኒት ዉሰጅ ይላሉ Dr ምን timekirgnalesh አመሰግናለሁ
ማርገዝ አለመቻል የሚባለው ቢያንስ ለ 1 አመት በአግባቡ ከተሞከረ በኃላነው:: በወንዱም በሴቷም እኩል ይከሰታል:: ምክንያቶቹ የተለያዪ ስለሆኑ እና ምርመራዎችም ስለሚያስፈልገው የ ማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ሀኪም ያለበት ሆስፒታል ከባለቤትሽ ጋር ብትሄዱ እና ክትትል ብታረጉ እመክርሻለው::
@@tenaseb- አመሰግናለሁ Dr
የት ነው ቢሮሽ ልንመጣ ፈልገን ነበር
Dr 400mg ena 5mg folic mende new leyunetachewo
አንድ ናቸው
tank you
Zathrin 500mgandfenaryl አሞኝነውመውሠድእችላለው እርግዝና አይከለክልም
Dr silkishin lekilign esti
በጣም አመሰግናለው ዶክተርዬ የኔ ጥያቄ ግን ክንድ ላይ የሚቀበረውን የእርግዝና መከላከያ አስቀብሬ ነበር የ5አመቱን ነበር አሁን ግን10አመት ሆኖኛል አላስወጣሁትም በ20አመቴ ነበር አሁን 30 አመት ሆኖኛል ምናልባት ለወደፊት ለመውለድ ችግር ያመጣብኝ ይሆን???
ለምን አታስወጭውም እህቴ እኔም አቀብሬ ነበር የ3አመት ነበር በ4 አመቱ አስወጥቸዋለሁ እባክሽ እህቴ ይጎዳሻል አስወጭው የትም ቦታ ያወጡልሻል
አልኮል መስጠጥ ማለት ፒብሲ እነ ሰፍን አፓ ያካትታልወይ
አልኮል እና ለስላሳ መጠጥ የተለያዩ ቢሆንም ግን ማርገዝ ለምትሞክር ሴት ሁለቱም አይመከሩም
@@tenaseb- እሺ ዶክተር
ሰላም ዶክተርዬ ስMolar pregnancy ማወቅ እፈልጋለዉ እና ብትነግሪኝ ....እዬንን በሽታ የታመመች ሴት ለወደፊቱ ልጅ የመወለድ እድል ይኖራታል ?
እሺ; በሌላ ቪድዮ አዘጋጃለው::ከ molar pregnancy በኃላ ክትትል ይቀጥላል:: ብዙዎቹ እስከ 6 ወር ድረስ እስከ 12 ወር የሚከታተሉበትም ሁኔታ አለ:: እርግዝናም ክትትሏን ስትጨርስ እንዲሆን ይመከራል::
Selam D/r ene inkirti neberegn gin be kedo tigen wetolignal mewled yichalal ??
የታይሮይድ እጢ ሙሉ በሙሉ ከወጣ ሆርሞኑን የሚተካ መዳኒት ይሰጣል:: በግማሽ ከሆነ የወጣው; የቀረው በቂ ሆርሞን ያመርታል:: ስለዚ ሰውነትሽም የተሟላ ሆርሞን ኖሮት እንቁላል የመለቀቅ ሂደቱ ( ovulation) ይኖራል ማርገዝም ትችያለሽ:: ቢሆንም ግን የዘርፉ ስፔሻሊስት ሀኪም ( ኢንዶክሮኖሎጂስት) ጋር ክትትልን ብትቀጥይ መልካም ነው::
@@tenaseb- Is it possible to be pregnant for girls with thyroid problem??
ዶክተርየ እኔየወርአበባ አያለሁ እናግንኙነትሳረግም መዳኒትአልተጠቀምኩም እናምእርጉዝም አልሆንኩም እናይሄ ምድነዉ እባክሽንገሪኝ በናትሽ
@@tenaseb-መዳኒትአልጠቀምም ዝብየማለትነዉ የማረግግንምንምየለ ይህምድነዉ ንገሪኝእህትዋ
ዶክተር ዝመርዬ ሠላም ነው በነትሺ አንችን ማነገር እፋልገለው ስልክ ቁጥርሺን እንዴት ለግኝ
ለማማከር ለሴቶች ብቻ (ምሽት ከ 12:00- ማታ 4:00 በኢትዮዽያ አቆጣጠር) 👉🏽 +251 94 073 7155 ( በቀጥታ ወይም በ whats up , telegram መደውል ወይም መልክት መላክ ይቻላል በቻልኩት መጠን እመልሳለው::
@@tenaseb-❤
እናመሰግናለን ዶክተርየ 💌 ጥያቄ ነበረኝ በምን ላግኝሽ?
t.me/tenasebeth
ቴሌግራም የለኝም የዋሳፕ ቁጥር ካለሽ ዶክተርዬ
ለማማከር ለሴቶች ብቻ (ምሽት ከ 12:00- ማታ 4:00 በኢትዮዽያ አቆጣጠር) 👉🏽 +251 94 073 7155 ( በቀጥታ ወይም በ whats up , telegram መደውል ወይም መልክት መላክ ይቻላል በቻልኩት መጠን እመልሳለው::
@@tenaseb-❤
በጣም አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ ☕ቡና መጠጣትስ?
ከአንድ ስኒ በላይ አይፈቀድም
በየ24 ቀን ነው የሚመጣው ። ጥር 27 ነው የመጣው መቼ ነው ላረግዝ የምችለው ስለምፈልግ ???
የካቲት 5, 6 እና 7 :: ጥር 27 ከመጣ የሚቀጥለውን ፔሬድ የምትጠብቂው የካቲት 21 ይሆናል ( በ የ 24 ቀኑ ስለሚመጣ ; 27 ላይ 24 ቀን ብትጨምሪ የሚቀጥለው ወር 21 ይሆናል::) ከሱ ቀን ወደኃላ 14 ቀን ስትቆጥሪ የምታገኝው ቀን እንቁላል የሚለቀቅበት ነው:: እሱም የካቲት 7 ነው:: እሱን ቀን ጨምሮ ከፊት ያሉትን 2 ቀናት ብትሞክሪ ከፍ ያለ እድል ይኖርሻል:: ይህንን ያስረዳሁሽ በዚኛው ባይሆን በቀጣዩ እንድታቂ እንዲረዳሽ ነው::
ruclips.net/video/5_RFhOiblb4/видео.html
@@tenaseb- አመሰግናለሁ
@@tenaseb-ድክተርየ እኔ የወርአበባም አያለሁ እነናግንኝነት ሳረግ መዳኒት አልወስድም ምንም እናም እርግዝናምየለ ምንምየለ የወርአበባዉም ቆይቶ ይመጣል ይህምድነዉ እባክሽንገሪኝ እህትዋ
አንዲት ሴት ፎሊክ አሲድ እየወሰደች እያለ እርግዝና አይፈጠርም እንዴ
ሰላም ላንቺ ይሁን አንድ ጥያቄ ነበረኝ በምን መስመር ላናግርሽ
t.me/tenasebeth
ሽንት ሽንት የእርግዝና ምልክት ልሆን ይችላል እንዴ ሽንትም ያሳምማል
አዉ
የኔውደሰላም ሰላም👍👍👍👍👍👍👍
ቁጥረሸንፍልገነብረ
Tnxs Dr
የኔ ጥያቄ ግንኙነት ካደረኩ በሀላ ስነሳ በሀዩል ፈሳሽ ይፈሰኛል
WOW 💔💔💯💯💯💯
😊😊😊😊😊
ዶክተር ቁጥርሺን ማግኘት እፈልጋለሁ ፕሊስ
ለማማከር ለሴቶች ብቻ (ምሽት ከ 12:00- ማታ 4:00 በኢትዮዽያ አቆጣጠር) 👉🏽 +251 94 073 7155 ( በቀጥታ ወይም በ whats up , telegram መደውል ወይም መልክት መላክ ይቻላል በቻልኩት መጠን እመልሳለው::
@@tenaseb- እኔ ምለው
🎉🎉🎉🎉🎉
ቀጣይ ወርማርገዝ እፈልጋለሁ ፎክሲል መውሰድ ከጀመርኩኝ ሳምንት አልፎኛል ምን ትመክሪኛለሽ
ጥሩ አርገሻል 👏🏾:: ቪድዮ ላይ ያልኳቸውን ነገሮች አድርጊ::
@@tenaseb- እሺ ቶሎ ቶሎ አቅሪቢልን አትጥፌ
መዳኒቱን እየዋጥኩኝ ግሪንቲሻይ ብጠጣ ችግር አለው ውዴ
የት ነው ሳኡዲ ነው ያለሁት ያቁታሉ
Doctor ene mawek yemifalgow nager ye ergizena makelkeya ye ande warun sex kaderkugn bohal new yemijamirow wayes kedime new please negarign doctor
ከ sex በኃላ የሚወሰዱት Emergency contraception የሚባሉት ናቸው:: በስህተት ያለመከላከያ ከተደረገ ነው:: እነዚህም የሚዋጠው በ 72 ሰአታት ውስጥ ወይም IUD የሚባለው ደሞ እስከ 5 ቀን ድረስ ብቻ ይሰራሉ:: አለበለዝያ ግን ሌሎቹ አስቀድመሽ የምትጀምርያቸው ናቸው::
እግዚአብሔር ይፍቀድ አንድ መክሮ አይድን ቢገኝ
👍👍👍👍
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣምነውየምወድሽጥያቄነበረኝበምንላግኚሽ
t.me/tenasebeth
ሠላም
ዶክተር የወር አበባ ከ 15 ቀን በላይ ሲፈሰን በቤታችን ምን ማድረግ አለብን
ከ 15 ቀን በላይ ከፈሰሰ በቤት መሆን የለብሽም:: መታየት አለብሽ:: ምክንያቱ የተለያየ ስለሆነ ህክምናውም እንደ መንስኤው ይለያያል:: ምርመራ እና ህክምና ያስፈልግሻል
Uuuuu
የወአበበ ሲሲቱ ወር ከደረሰው ማን መደረጉ
??